Category ወረዳዊ ዜናዎች

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ /ቤት የ 2017 የ6 ወር ድጋፍ አደርገ.

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ /ቤት የ 2017 የ6 ወር ድጋፍ አደርገ.

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በክልሉ ካሉ መዋቅሮች 3ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና ሌሎች ሽልማቶች አግኝቷል።

መምሪያው በ2016 በጀት ዓመት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ባዘጋጀው ሴክቶሪያል ጉባኤ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የ3ኛ ደረጃ አግኝቷል። በዚህም በክልሉ ካሉ መዋቅሮች አራት የዋንጫና የሰርተፍኬት እንዲሁም የአንድ ዴስክ-ቶፕ ኮምፒውተር በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አማካኝነት ተበርክቶላቸዋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ወ/ሮ ቤተልሄም…

ታዋቂ አትሌቶች፣ አርቲስቶችና ጋዜጠኞች በእጦጦ እፀዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በአዘጋጀው የችግኝ ተከላ መርሐግብር በፓሪስ ኦሎምፒክ የድል ባለቤት የሆኑ አትሌቶችን ጨምሮ ታዋቂ አርቲስቶች ፣ጋዜጠኞችና ቲክቶከሮች በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ዛሬ ችግኝ ተክለዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ብልለኔ ስዩም እንደገለፁት፣ ሁላችንም የአየር ንብረት ለውጥ አደጋ…

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ( ኢትዮ ኮደርስ) መርሃ ግብርን በድምቀት አስጀምሯል!!

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ( ኢትዮ ኮደርስ) መርሃ ግብርን በድምቀት አስጀምሯል!! የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ( ኢትዮ ኮደርስ) ስልጠና መርሃ ግብር በዞኑና በክልሉ መቀመጫ ቡታጅራ ከተማ ውስጥ ከፍተኛ ባለ ድርሻ አካላት በተገኙበት የማስጀመሪያ…

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የሚገኙ አቅሞች በመጠቀም ወጣቱ ወደ ስራ ለማስገባት ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።

በደቡብ ሶዶ ወረዳ በጎልቤ ቀበሌ በንብ ማነብ የተደራጁ የእድገት በአንድነት ማህበር በኤሶ ኤስ ሳህል ድጋፍ የተደረገላቸው ንቦች ሊመገቡት የሚችል የአበባ ተክል በዛሬው ዕለት መትከል ችለዋል። የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ ባሳዝን ይፋ በቦታው ተገኝተው…

ነሃሴ 04/2016 ዓ’ም (ኬላ)

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በሚል መሪ ቃል 4 ሄክታር መሬት በጤፍ ሰብል መሸፈን መቻሉ ተገለፀ። በዘንድሮ ዓመት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በሚል ሀሳብ የእርሻ ዝግጅት ከተጠናቀቀለት 8 ሄክታር መሬት ውስጥ በዛሬው እለት 4 ሄክታር መሬት በጤፍ ሰብል መሸፈን መቻሉን የደቡብ ሶዶ ወረዳ…

መላዊ የኢትዮጲያ ህዝቦችና የየአትሌቲክስ አፍቃሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች ዛሬ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ 1ኛ በመውጣት ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ከ2 ዓመታት በፊት በአሜሪካ ኢዩጂን በተደረገው የዓለም ሻምፒዮና የርቀቱ አሸናፊ የነበረው ታምራት፤ ከ21 ኪሎ ሜትር ጀምሮ ውድድሩን በልዩነት…

ነሃሴ 03/2016 ዓ’ም (ኬላ)

የተዘጋጀውን የኢኮደርስ ስልጠና ለወጣቶች ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት አስታወቀ። ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ወጣቶች ኦረንቴሽን እና የስልጠናውን ሂደት አስመልክቶ ግንዛቤ ስለሚሰጥ ሰኞ ማለትም 06 በ8:00 በወረዳው ምክር ቤት አዳራሽ በመገኘት እንዲከታተሉ የፅ/ቤቱ ኃላፊ…

ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ኬላ

የደቡብ ሶዶ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሄድ የነበረው የአመራር ምዘና ተጠናቀቀ። አመራሩ ተቋማዊ አሰራር ተክሎ ጊዜ ሰጥቶ የመንግስትና የፓርቲ አደረጃጀት በእግሩ እንዲቆም ስራ መስራት ይጠበቅበታል ያሉት ኃላፊው አመራሩ ከችግር ሊወጣ የሚችልበት ግምገማ እንደሆነ በመገንዘብ ከእቅድ ዝግጅት…

ሐምሌ 20/2016

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አፅና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በመገኘት በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን አጽናንተዋል። መረጃው የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዢን ነው።