ሐምሌ 20/2016

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን በስፍራው ተገኝተው አፅና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ቀበሌ በመገኘት በደረሰው አደጋ ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችን አጽናንተዋል።

መረጃው የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዢን ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *