የደቡብ ሶዶ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት

ዓላማ

በበጀት ዓመቱ ሊተገበሩ የታቀዱ ተቋማዊ ግቦችንና ከግቦቹ የሚጠበቁ ዝርዝር ውጤቶችን በመለየት፣ የበጀት ዓመቱን ዕቅድ ተግባራዊ በማድረግ ተቋማዊ የተጠያቂነት ሥርዓት ማስፈንና ተቋሙን ውጤታማ ማድረግ፡፡

ርዕይ/Vision/

በ2022 ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ስርዓት ተገንብቶ ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ሙሉ በሙሉ ገቢ ተሰብስቦ ለልማት ውሎ ማየት፤

ተልዕኮ/Mission/

ሁለንተናዊ አቅሙ የተገነባ ተቋም እና የሰዉ ኃይል በማፍራት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ የተጣጣመ ክልላዊና ዞናዊ የታክስ አስተዳዳር ሥርዓት በመገንባት፣ ፍትሀዊ፣ የላቀ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት አገልግሎት በመስጠት፣ ታክስ በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር፣ የታክስ እና የገቢ ህግጋትን በማስከበር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ፡፡

  • አገልጋይነት
  • አገልግሎትን በጊዜና በጥራት በመስጠት በልጦ መገኘት
  • መሰጠት
  • ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም /Professionalism/
  • ታማኝነት
  • ተጠያቂነት
  • በትብብርና በውድድር ላይ የተመሰረተ የስራ ግንኙነት

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤትን ለማግኝት