እንኳን ወደ ደቡብ ሶዶ ወረዳ ዌብሳይት በሰላም መጣቹ
በተመሳሳይም የዘቢደር ተራራ አካል በሆነው በደቡብ ሶዶ ወረዳ ከፍተኛው ተራራ ላይ የሚገኘውም የጉንባር ናዳ ጥቅጥቅ ደን ሲሆን የሚሸፍነውም ወደ 4.3 ሄክታር ነው
በሶዶ ወረዳ ከሚገኙ ከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች በዋናነት ከሚታወቁት መካከል የዳዮ አቦ ተራራ ማራኪ መልከአ ምድራዊ አቀማመጥ መቀመጡ ዋነኛ ተጠቃሽ መሆኑን ገልፀው ይህ ለአይን ማራኪና ውብ ቦታ ከባህር ጠለል በላይ 3ሺ 24ሜትር ከፍታ ላይ ሲገኝ በውስጡ ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን፣ እድሜ ጠገብ ዛፎች፣ ምቹና ተስማሚ የአየር ፀባይ፣ እንደሚገኝና በአመት ሁለት ጊዜ ጥቅምት 5 እና መጋቢት 5 የሚከበሩ አመታዊ ክብረ በዓላት እንዳለና በክብረ በአሉ ወቅት በርካታ ቁጥር ያለቸው ምዕመናን
ዳሙ-1 ቀበሌ በደቡብ ሶዶ ወረዳ ከሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች አንዱ ሲሆን ቀበሌው የቱሪስቶችን ቀልብ ሊስቡ፣ሊያማልሉና ግርምታ ሊያጎናጽፉ የሚችሉና ለአካባቢውም ማህበረሰብ የመንፈስና የአዕምሮ ግርካታ ሊሰጡ የሚችሉ ተፈጥሯዊና ማራኪ የመሬት አቀማመጥ፤እድሜ ጠገብ ሀገር በቀል ዛፎችና ደን የሚገኙበት ሲሆን ይህ ደን በርካታ የዱር እንሰሳቶችንም መኖሪያ ሲሆን ደኑ የአየር ንብረት እንዳይዛባ ያደረገው አስተዋጸኦ ቀላል አይደለምል፡፡
የደቡብ ሶዶ ወረዳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ሲሆን ወረዳውን






Views This Year : 50የባለቤትነት መብት @2016 የደቡብ ሶዶ ወረዳ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው
