- ዜናዎች
- ማስታወቂያዎች
- ክፍት የስራ ቦታ
- ወረዳዊ ዜናዎች

የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ /ቤት የ 2017 የ6 ወር ድጋፍ...

መምሪያው በ2016 በጀት ዓመት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ባዘጋጀው ሴክቶሪያል ጉባኤ በተለያዩ የስራ ዘርፎች የ3ኛ ደረጃ አግኝቷል።...

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በአዘጋጀው የችግኝ ተከላ መርሐግብር በፓሪስ ኦሎምፒክ የድል ባለቤት የሆኑ አትሌቶችን ጨምሮ ታዋቂ አርቲስቶች ፣ጋዜጠኞችና ቲክቶከሮች በጉለሌ...

የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ የኢትዮጵያ ኮደርስ ኢንሼቲቭ ( ኢትዮ ኮደርስ) መርሃ ግብርን በድምቀት አስጀምሯል!! የ5 ሚሊየን ኢትዮጵያ...

በደቡብ ሶዶ ወረዳ በጎልቤ ቀበሌ በንብ ማነብ የተደራጁ የእድገት በአንድነት ማህበር በኤሶ ኤስ ሳህል ድጋፍ የተደረገላቸው ንቦች ሊመገቡት የሚችል የአበባ...

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በሚል መሪ ቃል 4 ሄክታር መሬት በጤፍ ሰብል መሸፈን መቻሉ ተገለፀ። በዘንድሮ ዓመት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት በሚል...

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች ዛሬ በተካሄደው የወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ 1ኛ በመውጣት ለሀገሩ የወርቅ...

የተዘጋጀውን የኢኮደርስ ስልጠና ለወጣቶች ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት አስታወቀ። ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ...
የደቡብ ሶዶ ወረዳ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ለሶስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሄድ የነበረው የአመራር ምዘና ተጠናቀቀ። አመራሩ ተቋማዊ አሰራር ተክሎ ጊዜ...