ክፍት የስራ ቦታ

የጉራጌ ሙዚቃ ፈር ቀዳጅ የሶዶ ክስታኔ ቋንቋ አቀንቃኝ የባህል አምባሳደር የኢትዮጲያ ባህላዊ ሙዚቃ ንጉስ። ጋሽ አርጋው በዳሶ። የጉራጊኛ ሙዚቃ ጀማሪ የጉራጌን ባህልና ቋንቋ ከኢትዮጲያ አልፎ ለአለም ያስተዋወቀ ጀግና ሙዚቀኛ። 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *