ነሃሴ 03/2016 ዓ’ም (ኬላ)adminAugust 10, 2024ወረዳዊ ዜናዎች የተዘጋጀውን የኢኮደርስ ስልጠና ለወጣቶች ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ ማጠናቀቁን የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት አስታወቀ። ስልጠናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ ወጣቶች ኦረንቴሽን እና የስልጠናውን ሂደት አስመልክቶ ግንዛቤ ስለሚሰጥ ሰኞ ማለትም 06/12/2016ዓ.ም በ8:00 በወረዳው ምክር ቤት አዳራሽ በመገኘት እንዲከታተሉ የፅ/ቤቱ ኃላፊ የሆኑት አቶ ደመላሽ ውዴ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።