የደቡብ ሶዶ ወረዳ መስህቦች
በወረዳዉ የሚገኙ ተፈጥሮአዊ ባህላዊ እና ታሪካዊ መስህቦች እና ቅርሶች ለምተዉ ዘላቂ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ዕድገት በማረጋገጥ ለወረዳዉ ነዋሪ ህብረተሰብ የሥራ ዕድል እና የገቢ ምንጭ ድህነትን ለማስወገድ በሚደረገዉ ጥረት ሀገራዊ ድርሻ ማበርከት እንዲሁም በወረዳዉ ቀልጣፋ ዉጤታማ እና ተደራሽ የሆነ የመንግስት የኢንፎርሜሽን ስርዓት በመገንባት መንግስትንና ህዝብን ተጠቃሚ በማድረግ አንድ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን ባህላቸዉን ለመገንባት ተፈጥሮዊ እና ባህላዊ የሆኑ ቅርሶችን ማልማት፡፡




የወረዳው አስተዳዳሪ መልዕክት
የደቡብ ሶዶ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
የደቡብ ሶዶ ወረዳ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ሲሆን ወረዳውን ከሰሜን ወደ ደቡብ ከ8'9'00°N-8'19'00°S ላቲቲዩድና ከምዕራብ ወደ ምስራቅ 38'20'00°E-38'36'00°W ሎንግቲዩድ ላይ የሚገኝ ሲሆን.........

አቶ መስፍን አድማሱ
የህዝብ ብዛት
0
ከባህር ወለል በላይ
0
ሜትር
ዓመታዊ የዝናብ መጠን
0
ሚ.ሜ
የቆዳ ስፋት
0
ሄ/ር
ባህሉን እና ከተማችን የሚቃኝ አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል
ደቡብ ሶዶ ወረዳ የሲልካ ሳንድ ክምችት
የቅርብ ጊዜ ዜናዎቻችን
ከድረገጻችን በተጨማሪ ዜናዎቻችን በፌስቡክ ገጻችን እና የቴሌግራም አድራሻችን መከታተል ይችላሉ።
የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ በደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ /ቤት የ 2017 የ6 ወር ድጋፍ አደርገ.
የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ቢሮ…
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በክልሉ ካሉ መዋቅሮች 3ኛ ደረጃ በመውጣት የዋንጫና ሌሎች ሽልማቶች አግኝቷል።
መምሪያው በ2016 በጀት ዓመት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል…