የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት

አቶ ደመላሽ ውዴ

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ሀላፊ

ዓለማ

ጽ/ቤቱ የተሰጠውን ኃላፊነትና ተግባር ማለትም በወረዳው ዘመናዊ የሆኑ ቴክኖሎጂዎችን በመመርመር፣በመቅዳት፣በማላመድና ያለዉን አቅም አማጦ ለመጠቀም የሚያስችል የሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመዘርጋትና የማስፋፋት ሥራዎችን በስትራቴጂያዊ አስተሳሰብ ለመምራት፣በሁሉም ደረጃ ባሉ ፈጻሚዎች መካከል ተግባቦትን ፈጥሮ የላቀ ውጤት ለማስመዝገብ የልማትና የለውጥ ዘመን ዕቅድ ያለውን ሥራዎችን ቴክኖሎጂያዊ ድጋፍ መስጠት ነዉ፡፡ 

ራዕይ

“በ2030 በወረዳው ውጤታማ የሆኑ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂዎችን በመፍጥነት የመማር፣የማልማት፤የመፍጠራ፣ስራ የማላመድ በቴክኖሎጂ የመጠቀም አቅም ተገንብቶ ማየት”   

ተልዕኮ

በወረዳው ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ልማት ጉልህ አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስራዎችን ለህብረተሰቡ በአግባቡ በማልማት፣በመተግበርና በማስፋት ወረዳዊ ብሎም አገራዊ የተወዳዳሪነት አቅምና በቴክኖሎጂ የዳበረ የአሰራር ስርዓት መፍጠር ነዉ፡፡

  • በጎህሊናና ቅንልቦና፣
  • የስራ ፍቅርና ትጋት፣
  • ያልተገደበ አስተሳሰብና ምናባዊጉዞ፣
  • ለለውጥ በጋራ መስራት፤
  • ውጤታችንም ሆነ ውድቀታችን የጋራችን ነው፤ሰ
  • ችግር ፈቺነት፤
  • የማይረካ የመማር ጥማት፤
  • ለትውልድ የሚተላለፍ መሠረት፣
  • ቀልጣፋና ውጤታማ አሰራርናቀጣይነት ያለው መሻሻ

የትኩረት መስክ

  • የሳይንስ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ አቅም ግንባታ እና ዘርፈ ብዙ ትብብሮችን ማጠናከር፡፡
  • የዲጂታል ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ተጠቃሚነትን ማሳደግ ማስፋፋት ለእብረተሰቡ ጥቅም ላይ እንዲውል የበኩሉን አስጠዋፅኦ ማድረግ፡፡
  • የዲጂታል ኢኮኖሚ ስርዓት ግንባታና ሁሉ አቀፍ ተጠቃሚነትን ማሳደግ፡፡

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሳይንስና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤትን ለማግኘት