የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤት

አቶ አስቻለው ንጉሴ
የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ አስተዳድር ጽ/ቤት ሀላፊ

አላማ

ዋና አላማ  ፅ/ቤቱ የፈፃሚ አካላትን የሥራ ተነሳሽነት እንዲጎለብት በማድረግና በወረዳው  ዘላቂ ሰላምና መልካም አስተዳደር የህብረተሰቡ ሰላምና ደህንነት የተረጋገጠ እንዲሆን በማድረግ ተልዕኮዉን በአግባቡ መወጣት እንዲችል ማድረግ ነው፡፡

ራዕይ ተልኮ

በ2016 ዓ/ም የዜጎች ሰብአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች፣ የህግ የበላይነትና መልካም አስተዳደር፣ የህዝቡ ሠላም፣ ፀጥታና ደህንነት የተረጋገጠበት ወረዳ ተፈጥሮ እና ለዚህም የበኩሉን ጉልህ ድርሻ የሚያበረክት ተቋም ሆኖ ማየት፣

ተልዕኮ

አሰራርና አደረጃጀትን ዘመናዊ በማድረግ፣ ጠንካራ የፀጥታ መረጃ ሥርዓት በመፍጠር፣ በህብረተሰቡ ንቁ ተሳትፎ የሚታገዝና ብቃት ያለው የፀጥታ ኃይል በማፍራት ግጭትንና በሃይማኖት ወይም እምነት ሽፋን የሚፈጸም የአክራሪነትና ጽንፈኝነት አመለካከትን በብቃት በመመከትና በመከላከል የወረዳው  ፀጥታ፣ ሠላምና ደህንነት መጠበቅና ህገ-መንግሥቱን በማስከበር የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣

  • ጥናት ምርምር ማድረግ
  • ስልጠና መስጠት
  • ሰላም እሴት መገንባት
  • የጦር መሳሪያ አጠቃቀም አያያዝ አፈጻጸም ከትትል
  • ሰላማዊ ሰልፍ አደባባይ ላይ ኩነቶች ስብሰባዎች አፈጻጸም መከታተል
  • ማህበረሰብ አቀፊ ፖሊስ አገልግሎት ክትትልና ቁጥጥር
  • የመንግስትና ጠግል ተቋማት ቅጥር ጥበቃ ክትትልና ቁጥጥር
  • ከጸጥታ አስተዳደር ጋር የተያያዙ ቅሬታና አቤቱታዎች መቀበልና ምላሽ መስጠት
  • የጸጥታ መረጃ አገልግሎት
  • የጸጥታ ስጋቶች መለየትና ወንጀል መከላከል
  • የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቅና ፈጣን ምላሽ መስጠት
  • የጸጥታና ደህንነት አስጊ የሆኑ ጉዳዮች ላይ የእርምት እርምጃ መሰጠት
  • የህብረተሰብ ተሳትፎ ማጎልበት
  • የሃይማኖት ተቋማትና የብዙሃን ማህበራት መመዝገብ ማደራጀት
  • የሃይማኖት ተቋማትና ማህበራት ድጋፍ መሰጠት
  • የወሳኝ ኩነት ምዝገባ በ4ቱም ኩነት ግንዛቤ መፈጠር
  • የሰላምና ጸጥታ አስተዳደሮችን ማደራጀት ማጠናከር

ከባለድርሻ አካላት ጋር የቅንጅት ስራዎች ማከናወን

ለህገ-መንግሥቱ ታማኝ መሆን፣

  • የህብረተሰቡን ተሳትፎ ማረጋገጥ፣
  • ሀብትን በአግባቡና በቁጠባ መጠቀም፣
  • የሕዝብ አገልጋይነት፣
  • ብዝሃነት መቀበልና ማክበር፣
  • ፍትሃዊነትና ሰብአዊነትን መላበስ፣
  • ራስን ማብቃት፣ አዳዲስ አሠራሮችን ማወቅና መጠቀም፣
  • ሙያዊ ሥነ-ምግባርመላበስ፣
  • ልዩ ድጋፍ ለሚሹ ትኩረት መስጠት እናኃላፊነትን መወጣት የሚሉት ናቸው
  • በሰላም እሴት ግንባታ የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ፣
  • የሰላም አደረጃጀቶችን ሽፋን በማሳደግ የህብረተሰቡን የግጭት መከላከልና መፍታት ተሳትፎ ማሳደግ ፡-
  • የግጭት መከላከልና መፍታት ቅልጥፍናና ጥራት ማሳደግ፣
  • ግጭት የማስቆምና የማስተዳደር ቀልጣፋነትን ማሳደግ
  • ግጭቶችን በመፍታት ሰላም በማስፍን የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ
  • ግጭትን ወደ በጎ በመለወጥ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማሳደግ
  • የሃይማናትና እምነት መቻቻልና መከባበር እሴት ግንባታ ሽፋንን ማሳደግ
  • ለሃይማኖት እምነት ነክ ጥያቄዎችምለሽ በመስጠት የህ/ሰቡ እርካታ ማሳደግ
  • የሃይማኖት አክራሪነትና ጽንፈኝንተ አመለካከትና ድርጊትን በመከላከል ውጤት ማንነትን ማሳደግ
  • የሃማኖትና እምነት መቻቻልና መከባበር እሴት ግንባታ ጥረትና ቅልጥፍና ማሳደግ
  • ተቋማዊ ባህልን ማሳደግ
  • ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የተገክጋዮች እርከታ ማሰደግ
  • በጀትን በዓግባቡ በመጠቀም ውጤታማነትን ማሳደግ
  • ሃብት ማፈላለግ ማጎልበት
  • የምዝገባ ቁሳቁሶችን በማሰራጨት የአሰራር ቅልጥፍናን ማሳደግ
  • የኩነት ሰነዶችን በማረጋገጥ ውጤታመንትን ማሳደግ
  • በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ላይ የህ/ሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ
  • በምዝገባው ስርዓት የተገኙ የኩነ ት መረጃዎችን በወቅቱ ሰብስቦ በአግባቡ ማደራጀትና ማሰራጨት
  • በጥናት ምርምር ተግዳሮቶችን በመለየት አሰራርን ማሻሻል
  • በወሳኝ ኩነቶች መረጃ አሰባሰብና አጠቃቀም ማሳደግ
  • ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር በስልጠናና በምክክር የፈፃሚና የሚለከታቸውባለድረሻ አካላት ብቃት ማጎልበት
  • ለተቋማዊ መዋቅሩ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ አሰራርን ማሻሻል
  • በኢንፎርሜሽን ቴክንሎጂ የታገዘ የመረጃ አያያዝ ስርዓቴን ማጠናከር
  • በሰላም እሴት ግንባታ የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ
  • የሰላም አደረጃጀቶችን ሽፋን በማሳደግ የህብረተሰቡን የግጭት መከላከልና መፍታት ተሳትፎ ማሳደግ
  • የግጭት መከላከልና መፍታት ቅልጥፍናና ጥራት ማሳደግ፣
  • ግጭት የማስቆምና የማስተዳደር ቀልጣፋነትን ማሳደግ
  • ግጭቶችን በመፍታት ሰላም በማስፍን የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ
  • ግጭትን ወደ በጎ በመለወጥ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ማሳደግ
  • የሃይማናትና እምነት መቻቻልና መከባበር እሴት ግንባታ ሽፋንን ማሳደግ
  • ለሃይማኖት እምነት ነክ ጥያቄዎችምለሽ በመስጠት የህ/ሰቡ እርካታ ማሳደግ
  • የሃይማኖት አክራሪነትና ጽንፈኝንተ አመለካከትና ድርጊትን በመከላከል ውጤት ማንነትን ማሳደግ
  • የሃማኖትና እምነት መቻቻልና መከባበር እሴት ግንባታ ጥረትና ቅልጥፍና ማሳደግ
  • ተቋማዊ ባህልን ማሳደግ
  • ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት የተገክጋዮች እርከታ ማሰደግ
  • በጀትን በዓግባቡ በመጠቀም ውጤታማነትን ማሳደግ
  • ሃብት ማፈላለግ ማጎልበት
  • የምዝገባ ቁሳቁሶችን በማሰራጨት የአሰራር ቅልጥፍናን ማሳደግ
  • የኩነት ሰነዶችን በማረጋገጥ ውጤታመንትን ማሳደግ
  • በወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ላይ የህ/ሰቡን ግንዛቤ ማሳደግ
  • በምዝገባው ስርዓት የተገኙ የኩነ ት መረጃዎችን በወቅቱ ሰብስቦ በአግባቡ ማደራጀትና ማሰራጨት
  • በጥናት ምርምር ተግዳሮቶችን በመለየት አሰራርን ማሻሻል
  • በወሳኝ ኩነቶች መረጃ አሰባሰብና አጠቃቀም ማሳደግ
  • ቅንጅታዊ አሰራርን በማጠናከር በስልጠናና በምክክር የፈፃሚና የሚለከታቸውባለድረሻ አካላት ብቃት ማጎልበት
  • ለተቋማዊ መዋቅሩ ክትትልና ድጋፍ በማድረግ አሰራርን ማሻሻል ፡-
  • በኢንፎርሜሽን ቴክንሎጂ የታገዘ የመረጃ አያያዝ ስርዓቴን ማጠናከር
  • እንደ ወረዳችናን ደቡብ ሶዶ ወዳ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽፈት ቤት በረዳው ዋና መቀመጫ በሆንወ ኬላ ከተማ ውስጥ ሲገኝ ተቋሙ 4 የክራይ ቤቶች ያሉት  ሲሆን በጽ ፈት ቤቱም 21 ዋና ስራ ሂደቶች 6 ደጋፊ ስራ ሂደቶች እና 3 የጋራ አገልግሎት ሰጪ በአጠቃላይ 30 ሰራተኞች ተፈቅደቀለታል፡፡
  • ሆኖም ግን ወረዳው የተመሰረተው ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ  በአሁኑ ሰዓት ያለው የሰው ሀይ ብዛት 2  ዋና ሰራ ሂደቶች 2 ደጋፊ ስራ ሂደቶች እና 3 ፈጻማች ሲሩት  ተቋማችን የጸጥታ መዋቅር ከመሆኑ የተነሳ በሰሩም ፖሊስ ጽ/ቤት እና ሚሊሻ ጽ/ቤት የገኛሉ፡፡

አቶ ሰለሞን ፈቀደ ሲማ

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ አስተዳድር ጽ/ቤት ሀላፊ

አንድ ሀገር ሀገር ሆና ለመቀጠል  በዋናነት ሰላም መሆን አለበት ሰላም ሲኖር  ነው የአንድ ሀገር ልማት ዴሞክራሲ ሊቀጥል የሚችለው  እንደ ሀገር የገጠመንን የሰላም ሁኔታችን  የፀጥታ ስጋት ከስር ከመሰረቱ ለመንቀል  የተጠናከሩ ስራዎች መፈፀም ይጠበቅብናል ። አዲሱ ክልልላችንና ዞናችን ከተመረቱ ጀምሮ  ቀጠናችን የሰላም ምሳሌ ብራንድ እንዲሆን አንደ ደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ አስተዳድር  ጽ/ቤት ሰፊ ስራዎች እያከናወንን እንገኛለን ። ህዝባችን በሰላም ወጥቶ በሰላም እንዲገባ ከወረዳው መንግስት ጋር ጠንከር ያሉ ተግባራት እየፈፀምን እንገኛለን ። የወረዳው የፀጥታ ሀይል ስንመለከት 22 የፖሊስ አባላት 518  ሚሊሻ የተደራጀበት ሁኔታ ነው ያለው  የወረዳችን የሰላም ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ  የተለያዩ  ተግባራት  እየፈፀምን እንገኛለን የወረዳው  ማህበረሰብ በ2 ከተማ በ17 ገጠር ቀበሌዎች የተደራጀ ሲሆን   በመንደር ደረጃ የወረዳው አመራር ፖሊስ ሚሊሻ በመሆን   ሮንድ የማደራጀት ስራዎች ተሰርቷል።

እንዲሁም ለፀጥታው  እንደ ወረዳ የስጋት ቀጠና  ሊሆኑ ይችላሉ   የሚባሉ  7 ቀበሌ በመለየት ዕለታዊ  ወረዳዎች በማደራጀት ክትትል የማድረግ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛል የፀጥታ ተግባሩ ውጤታማ ለማድረግ ከአጎራባች ቀበሌና ወረዳዎች የጋራ መድረኮች በማዘጋጀት የልምድ ልውውጥና  እንዴት በጋራ ፀረ_ሰላም ሀይሎች በከላከል እንችላለን  የጋራ መድረኮች ፈጥረናል  ከመስቃን ወረዳ ጆሌ  ሸርሸራ  ወሌንሾ  ወገራም የመሳሰሉ ቀበሌዎች መድረክ ተፈጥሯል  ። የድንበር ገጭቶች ከወረዳ ውስጥና ወጭ ካሉ ቀበሌዎች አመራሩ በመነጋገር  የሀገር ሽማግሌዎች ጋር በመሆን ችግሮች ፈትተናል ለምሳሌ መስቃን ወረዳ ሸርሸሬ ቢዶ ሸርሸራ መጭበና የድንበር ችግሮች ተፈትተዋል  ወረዳ ውስጥ የተፈቱ የድንበር ችግሮች ዳሙ 1እና ዳሙ 2 ቀበሌዎች ናቸው

ሀይማኖት አካባቢ የሚነሱ ያለ መግባባቶች አገምሰናዶ የኦርቶዶክስ እምነት የአርሴማ የፀበል ቦታ ያለ መግባባት  ኬላ ከተማ የሙስሊም እምነት ችግሮች የመፍታት ስራ ሲሰራ እንደ ወረዳ የተጠየቁ የእምነት ቦታዎች የማስፋፊያና የመቃብር  የዕምነት ቦታ ችግሮች ከሌሎች ተቋማት ጋር በመሆን ችግሮችየፀጥታ ችግር ከመሆናቸው በፊት  ፈትተናል ለምሳሌ የኦርቶዶክስ እምነት  ዳሙ1 ቀበሌ  ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የመቃብር ቦታ አገምሰናዶ ቀበሌ አርሴማ የፀበል ቦታ ያለ መግባባት   ጎጌቲ 1ቀበሌ  አርሴማ ያለ መግባባቶች የተፈቱ ሲሆን ።

የኘሮቴስታንት  አምነት  በኬ ቀበሌ  ቃለ ህይወት የመቃብር ቦታ ጉንባር ኔዳ ቀበሌ ሙሉ ወንጌል የቤተ ክርስቲያን ቦታ ኬላ ዙሪያ ቀበል ቃለ ህይወት ቤ/ክ ቦታ ። ሙስሊም እምነት  ዳሙ 2 ቀበሌ የመስጊድ መስሪያ ቦታ  ከወረዳው መንግስት ጋር በመነጋገር  የመቃብር ቦታና የቤተ-ክርስቲያን ቦታ  እንዲሰጣቸው ተደርጓል። በተጨማሪም እንደ ወረዳ የፀረ- ሰላም ሀይሎች ለመቆጣጠር የማህበረሰቡ አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን  ኬላ ከተማ ካሉ ባለ ሀብቶች ጋር የጋራ መድረክ በመፍጠር  በተደረገው ውይይት ከ600 ሺ ብር በላይ በመሰብሰብ  ከመከላከያ በክብር የተመለሱ 10 በመቅጠር  ወረዳው  የሰላም ምሳሌ ብራንድ ለማድረግ ማህበረሰቡ  በማነቃነቅ በወረዳው አሁን ያለው  አንፃራዊ ሰላም እንዲኖር ስራ ተሰርቷል።

የደቡብ ሶዶ ወረዳ ሰላምና ፀጥታ ጽ/ቤትን ለማግኘት