የጎመን ክትፎ
አዘገጃጀት
ጎመኑን ማጠብ የጎመኑን እንጨት ከቅጠሉ በመለየት ውሃ በማፍላት ጎመኑ እስኪበስል መጣድ በጣም ሳይበስልአውርዶ ማቀዝቀዝ ጨምቆ ድቅቅ አድርጎ መክተፍ
ቂቤንና ቅመሞችን በማዘጋጀት እሳት ላይ እብሽ ዘይት በመጥበስ ጎመኑን ማሸት እስኪበስል ድረስ ማሸት ከወረደ በኋላ ቂቤ ፡ኮረሪማና ሚጥሚጣ በመጨመር ማሸት በተዘጋጀው ጣባ ላይ ቅቤ በማድረግ ጎመኑን ማስቀመጥ ለምግብነት ማቅረብ፡፡